25 episodes

አዲስ ጣዕም | PODCAST

አዲስ ጣዕም | PODCAST ADPlus Amharic

    • Religion & Spirituality
    • 5.0 • 2 Ratings

አዲስ ጣዕም | PODCAST

    ከሙሐጅሩ ስደት ጀርባ || ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || መሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር || ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት || ምዕራፍ 2 ክፍል 14

    ከሙሐጅሩ ስደት ጀርባ || ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || መሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር || ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት || ምዕራፍ 2 ክፍል 14

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ለሰባት አመት በመምህርነት ሰርቷል፣ አገር ውስጥ ሳለ በኪነጥበብና በስነፅሁፍ መድረኮች በአከባቢው ዝናው ናኝቷል። ከድምፃችን ይሰማ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለሰደት ተዳርጓል፣ የBBN ሬዲዮ ባልደረባ በመሆን በጋዜጠኝነት ሰርቷል፣ አክቲቪስት ነው፤ ታግሎ አታጋይነትን ይችልበታል። ጀማል መሃመድ መጠሪ ስሙ ነው፤ በብዕር ስሙ በረካቶች ያውቁታል ፦ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ሙሐጅሩ መሃመድ/አቡ ከወሰር/። ከእንግዳችን ጋር ስለ ቀድሞ ህይወቱ ፣ ስለ አስገራሚ እና አስደንጋጭ የስደት ገጠመኞች፣ ኢትዮጵያዊ መጥቶ ስለታዘበው ስለ ወጣቶች የጀመዓ እንቅስቃሴ መቀዛቀዝ እና ሌሎች ጉዳዮችም እናወጋለን።

    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።

    የዩቲዩብ ቻናል

    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A

    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0

    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw

    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1

    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharic

    • 1 hr 13 min
    ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ || ኻሊድ ሀሰን|| አሰልጣኝ እና ዲጂታል ማርኬተር || ምዕራፍ 2 || ክፍል 13 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ || ኻሊድ ሀሰን|| አሰልጣኝ እና ዲጂታል ማርኬተር || ምዕራፍ 2 || ክፍል 13 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ስራ ፈጣሪ፣ ዲጂታል ማርኬተር እና አሰልጣኝ፣ የዓባይ ማርት የዲጂታል ግብይት  እና የመሪ ቴክኖሎጂ መሰራች እና CEO ኻሊድ ሀሰን ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ አሰራር እናወጋለን። እንዲሁም ዲጂታል ማርኬቲንግ ለቢዝነሶችና ለወጣቱ ምን እድል ይዞ መጣ? ብለን እንፈትሻለን።

    ፕሮግራሙን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ለመከታተ ከዚህ በታች የሚገኙ ማስፈንጠሪያዎችን ይጫኑ።
    የዩቲዩብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ፣ ላይክ እና ሼር በማድርግ ተወዳጁን፤ ታተርፉበታላችሁ።

    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።

    የዩቲዩብ ቻናል

    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ...

    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast...

    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0...

    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1

    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharic

    • 2 hr 3 min
    ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || ኡስታዝ አብዱሰላም ረሺድ || የኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የቦርድ ዋና ፀሐፊ ||አዲስ ጣዕም ||ምዕራፍ 2 ክፍል 12

    ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || ኡስታዝ አብዱሰላም ረሺድ || የኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የቦርድ ዋና ፀሐፊ ||አዲስ ጣዕም ||ምዕራፍ 2 ክፍል 12

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ የቁርዓን ሀፊዝ፣ ክሊኒካል ፋርማሲስት፣ አሰልጣኝ እና መምህር፤ የቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የቦርድ ዋና ፀሐፊ የሆነው ኡስታዝ አብዱሰላም ረሺድ ሲሆን፤ ስለ የኢማም አልቡኻሪ የሸሪዓ እና አረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ እና ሰለ ኢማም አልቡኻሪ አሶሴሽን ሰራዎች በፕሮግራማችን ያወጋናል።

    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።

    የዩቲዩብ ቻናል

    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A

    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0

    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw

    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1

    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharic

    • 1 hr 30 min
    አዲሱ መጅሊስ ምን አየሰራ ነው? || ኡስታዝ መሀመድ አባተ || ምዕራፍ 2 ክፍል 11 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    አዲሱ መጅሊስ ምን አየሰራ ነው? || ኡስታዝ መሀመድ አባተ || ምዕራፍ 2 ክፍል 11 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ ኡስታዝ መሀመድ አባተ ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪውን በቢዝነስ ማኔጅመንት ከሱዳን ኡምዱርማን ኢስላሚክ ዩኒቨርስቲ፣ ማስተርስ በሰው ሀይል አስተዳደር ከሱዳን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ወስዷል። ፒ ኤች ዲውን በእስላማዊ ጥናት ለመውሰድ ዝጅት ላይ ይገኛል። የአቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነፃ አገልግሎት የሸሪዓ አማካሪ እና የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ እና የእስልማዊ ተቋማት ዘርፍ ተጠሪም ነው። በአዲስ ጣዕም ፖድካስት አዲሱ መጅሊስ ምን እየሰራ ነው? በሚል አብይ ርዕስ፤ የመጅሊሱን የቀድሞ ቁመና፣ አሁናዊ የለውጥ ጉዞን እና ቀጣይ ምዕራፍን የሚዳስስ ቆይታ ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ፉአድ ሙሂዲን ጋር ያደርጋል።

    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።

    የዩቲዩብ ቻናል

    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A

    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0

    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw

    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1

    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharic

    • 1 hr 57 min
    የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት እና አጀንዳዎች || አንትሮፖሎጂስት መሀመድአወል ሐጎስ || ምዕራፍ 2 ክፍል 10 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት እና አጀንዳዎች || አንትሮፖሎጂስት መሀመድአወል ሐጎስ || ምዕራፍ 2 ክፍል 10 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ፤ የመጀመሪያ ዲግሪውን እና ማስተርሱን በአትሮፖሎጂ፤ በተጨማሪ በአሁኑ ሰዓት ፒ ኤች ዲውንም በአንትሮፖሎጂ እየሰራ ከሚገኘው፤ ከ2000- 2012 በጎንደር ዩኒቨርስቲ በመምህርነት ከሰራው፤ አሁን የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ሀላፊ በመሆን እየሰራ ከሚገኘው አንትሮፖሎጂስት መሀመድአወል ሐጎስ ጋር የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት እና አጀንዳዎች በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ እናደርጋለን።

    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።

    የዩቲዩብ ቻናል

       / @adplusamharicpod  

    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast...

    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0...

    SoundCloud 🎙️
      / 4y8g1  

    በፌስቡክ
      / adplusamharic  

    • 1 hr 36 min
    ሰዎች ራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ? || ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ|| ሳይኮሎጂስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ|| ምዕራፍ 2 ክፍል 9|| አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    ሰዎች ራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ? || ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ|| ሳይኮሎጂስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ|| ምዕራፍ 2 ክፍል 9|| አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ፤ የመጀመሪያ ዲግሪውን በሳይኮሎጂ፤ ማስተርስ በማህበረሰብ ሥራ/Social Work የሰራ፤ በተለያዩ የግብረ ሰናይ ተቋማት በማማከር እና ፕሮጅክት ማኔጅመንት ሥራ በመስራት ላይ ከሚገኘው ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ ( ሳይኮሎጅስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ) ጋር፤ ሰዎች ራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ? በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ እናደርጋለን።

    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።

    የዩቲዩብ ቻናል

    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ...

    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast...

    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0...

    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1

    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharicም

    • 1 hr 52 min

Customer Reviews

5.0 out of 5
2 Ratings

2 Ratings

Top Podcasts In Religion & Spirituality

The Bible Recap
Tara-Leigh Cobble
The Bible in a Year (with Fr. Mike Schmitz)
Ascension
In Totality with Megan Ashley
Megan Ashley
Girls Gone Bible
Girls Gone Bible
BibleProject
BibleProject Podcast
With The Perrys
The Perrys