Is this your podcast?
Sign up to track ranks and reviews from Spotify, Apple Podcasts and more
Yetena Weg ®
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
Yetena Weg Podcast. ® A production of Yetena Weg Health Promotion team. Our podcasts focus on general medical care, mental health, and health policy issues. We invite expert guests on each topic to bring you quality, evidence-based content. Yetena Weg is a legally registered nonprofit, based in the USA. It is run by an all-volunteer team of health care professionals. ይህን ፕሮግራም በቤታችሁ ሆናችሁ ፣ መኪናም እየነዳችሁም ፣ እንቅስቃሴም በምታረጉበት ሰአት ወይም ባላችሁ ማንኛውም ትርፍ ግዜ እንድታዳምጡት አስበን ያዘጋጀነው ነው። ያሉዋችሁን ጥያቄዎች፣ አስተያየቶች በተለያዩ የማህበራዊ መድረኮች በተለይም በትዊተር እና ፌስ ቡክ ብታደርሱን ፣ በቀጣይ ፕሮግራሞቻችን ላይ ለመመለስ እንሞክራለን ።
Listen now
Ratings & Reviews
5.0 stars from 9 ratings
Recent Episodes
🫀የልብ በሽታ በሴቶችበዚህ ፖድካስት የጤና ወግ ከሮሀ ሜዲካል ካምፖስ ጋር በመተባበር የልብ በሽታ በሴቶች በሚል ርዕስ ስለተለያዩ 👉የልብ በሽታ መንስኤዎች👉ምልክቶች 👉በሴቶች ላይ የልብ በሽታ እንዴት እንደሚለይ እና👉የሕክምና አማራጮች እንወያያለን።ከእንግዶቻችን ✨ዶ/ር ብስራት ደመቀ (የውስጥ ደዌ እና የልብ ሐኪም እና ተባባሪ ፕሮፌሰር ) እና ✨ዶ/ር እዮኤል ውህብ (የውስጥ ደዌ ሐኪም) ከሮሀ ሜዲካል ካምፖስ ጋር ይከታተሉን። In this podcast, we...
Published 11/18/23
በዚህ ፖድካስት ስለ ስኳር በሽታ አጋላጮች፣ ምልክቶቹ እና ስለ ሕክምናው ከእንግዶቻችን ከዶ/ር ቃልኪዳን አላቸው (የስኳርና የኢንዶክራይን ህመሞች ስፔሻሊስት) እና ከትርሲት ደምሰው (የስነ ምግብ ባለሙያ) ጋር ተወያይተናል። In this podcast, we discuss about diabetes, risk factors, clinical presentation and medical care with our guests Dr. Kalkidan Alachew (Endocrinologist) and...
Published 11/16/23
Do you host a podcast?
Track your ranks and reviews from Spotify, Apple Podcasts and more.