Why are Indigenous protocols important for all Australians? - የነባር ዜጎች ፕሮቶኮሎች ለሁሉም አውስትራሊያውያን ጠቀሜታቸው እንደምን ነው?
Listen now
Description
Observing the cultural protocols of Aboriginal and Torres Strait Islander peoples is an important step towards understanding and respecting the First Australians and the land we all live on. - የአቦርጂናልና ቶረስ መሽመጥ ደሴተኛ ዜጎችን ባሕላዊ ፕሮቶኮሎች ልብ ብሎ መረዳት፤ ስለ ነባር ዜጎችና የምንኖርባት ምድር ግንዛቤ ለመጨበጥና ከበሬታን ለመቸር ጠቃሚ ወደፊት የመራመጃ እርምጃዎች ናቸው።
More Episodes
ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት መብቷ ሊከበርላት ይገባል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዮ አጽቀስላሴ ተናገሩ
Published 10/02/24
እስራኤል የኢራንን የሚሳኤል ድብደባ ተከትሎ የአጸፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች
Published 10/02/24