ዜና - በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል የአውስትራሊያ ፓርላማ የአስቸኳይ ስብሰባ ጥሪ አደረገ
Listen now
Description
በአብላጫው በሴቶች ለሚሰሩ ስራዎች የ9 በመቶ የክፍያ ጭማሪ እንዲደረግ የሰራተኞች ማህበር ጠየቀ
More Episodes
የቲአትርና ፊልም ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ፤ ከጥበብ ሙያ ጅማሮው ተነስቶ፤ የስደት ጉዞውን አጣቅሶ እስከ አውስትራሊያ የሠፈራ ሕይወቱ ያወጋል።
Published 05/21/24
ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ የዘንድሮውን 2024/25 የአውስትራሊያ በጀት የትኩረት አጀንዳዎችና ፋይዳዎች አንስተው ያስረዳሉ። የኑሮ ውድነትንም አስመልክተው ሙያዊ ምክረ ሃሳቦችን ያጋራሉ።
Published 05/20/24