"ኢትዮጵያውያን በብዛት መጥተው የስዕል ኤግዚቪሽኔን ቢመለክቱልኝ ደስ ይለኛል" ሰዓሊ ኦላና ዳመና ጃንፋ
Listen now
Description
አርቲስት ኦላና ዳመና ጃንፋ፤ ኢትዮጵያ ተወልዶ። የኖርዌይ ዜኘትን ተላብሶ፣ ከአውስትራሊያዊት ባለቤቱ ለልጅ አባትነት በቅቶ መኖሪያውያን ሜልበርን አውስትራሊያ ያደረገ ሰዓሊ ነው። "Too Much Drama" የሚለው የስዕል ኤግዚቪሽኑ ቅዳሜ ጁን 29 ተጋባዥ ታዳሚ እንግዶች ባሉበት የሚከፈት ሲሆን፤ ከጁላይ 2 እስከ ሴፕቴምበር 6 ድረስ በዳንዲኖንግ ክፍለ ከተማ ለሕዝብ ዕይታ ይበቃል።
More Episodes
ጁላይ 1 አዲሱ የፋይናንስ ዓመት የሚጀምርበት ዕለት ነው። በዘንድሮው የፋይናንስ ዓመት በርካታ ለውጦች ግብር ላይ መዋል ይጀምራሉ። በኑሮ ውድነት ትግል ውስጥ ላሉ አውስትራሊያውያን በመጠኑም ቢሆን በመልካም ጎኑ ተቀባይነት ያላቸውን ዜናዎች ይዞ ብቅ ብሏል።
Published 07/01/24
የሌበር ፓርቲ ሴናተር ፋጡማ ፔይማን ላይ የጣለውን ማዕቀብ ተቃርነው የሙስሊም መሪዎችና የመብቶች ተሟጋች ቡድኖች ገልፅ ደብዳቤ አወጡ
Published 07/01/24