ከኤኮኖሚው ዓለም፦ ፍላጎት ያሳዩ የቴሌኮም ኩባንያዎች ከኢትዮጵያ ጨረታ ለምን አፈገፈጉ?
Listen now
More Episodes
በኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክ ግብይት የተሰማሩ ጀማሪ ኩባንያዎች ብቅ ብቅ እያሉ ነው። ከእነዚህ አንዱ የሆነው አስቤዛ መተግበሪያውን ወይም ድረ-ገጹን በመጠቀም ከመደብሮች እንጀራና የባልትና ውጤቶችን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮች ለሚገዙ ደንበኞች ካሉበት ያደርሳል። የኩባንያው መሥራች በረከት ታደሰ አስቤዛ እንደ አማዞን የራሱ መደብር እንዲኖረው ይመኛል
Published 05/05/21