Is this your podcast?
Sign up to track ranks and reviews from Spotify, Apple Podcasts and more
Donatist
Voice of Truth and Life
Being a light in this world.
Listen now
Ratings & Reviews
4.7 stars from 70 ratings
Thank You God for these beautiful people of God. I PRIASE God for their church line and for these podcasts. I am learning so much. God bless you richly, pastor & family. May our great God bless all the men and women of God who are serving Him faithfully on a daily basis. May He meet all of...Read full review »
iyerus via Apple Podcasts · United States of America · 08/13/21
Thank you for your sacrifices and service.
bouncy_1 via Apple Podcasts · United States of America · 02/24/21
ተባርኬበታለሁ:: የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ:: የእግዚአብሔር ፅጋ በብዙ ይጨመርላችሁ::
wfxwhcwyndt via Apple Podcasts · United States of America · 01/29/21
Recent Episodes
አንዳንዱ የጸሎት መልስ መፍትሄ የሚመጣው ሳይታክቱ የእግዚአብሔርን ፊት በመፈለግ በጾም ጸንቶና ተግቶ በጌታ ፊት በመሆን በትግስት በእምነት እስከመጨረሻው ጌታን በመጠባበቅ የሚገኝ ድል ጉብኝት አለ
Published 01/29/22
መልአክና ሰው የተፈጠረው ለአምልኮ ስለሆነ ወንጌልም ወደ ሕይወት ካመጣን በኃላ ወደ አምልኮ ነው የሚያደርሰን፣ በትክክለኛ አምልኮ ከአምላካችን ጋር ስንገናኝ የእግዚአብሔርን ትልቅነት እያየንና እግዚአብሔር በስራው ጻድቅ መሆኑን እየተረዳን በምናልፍበት ሁሉ እርሱን ማመስገን እንጀምራለን፣ መርገማችንን ሽሮ የመንግስቱ ወራሾች ያደረገን አምላካችን እዚህ ምድር ላይ ያስቀመጠን ለመንግስቱ ስራ መሆኑ ሲገባን ዛሬ የምለምናቸው ነገሮች ያንሱብንና በምስጋና እንሞላለን፣ በምስጋና...
Published 01/05/22
እግዚአብሔር የታደገን ሊመራን ቢሆንም፣ እኛ አማኞች ደግሞ በእርሱ ዓላማና ሐሳብ የተያዝንና እርሱን ለመከተል ፈቃደኛ መሆን አለብን፣ እግዚአብሔር ያለን ሰዎች ሆነን ግን ብዙ ጊዜ በራሳችን መንገድ እንሄዳለን በራሳችን ደግሞ ሁሉን ለማድረግ እንሞክራለን ሆኖም በአንድ ቦታ መዞር መጥመልመልና ድካምን ነው የምናተርፈው፣ ተስፋ የሚጣልበት እውነተኛው አምላክ እግዚአብሔር ሲመራን ግን እርሱ መንገድ በሌለበት መንገድ በጨለማ ውስጥ ደግሞ ብርሀን ይሆንልናል፣
Published 01/05/22
Do you host a podcast?
Track your ranks and reviews from Spotify, Apple Podcasts and more.
See hourly chart positions and more than 30 days of history.
Get Chartable Analytics »