የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮሚሽን (ኢሠማኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቦርድ ሰብሳቢ እንዳይሆኑ ተቃውሞ አሰማ
Listen now
Description
በመቀሌ ከተማ በሴቶችና ላይ የሚፈፀሙ የእገታና ፆታዊ ጥቃቶች እንዲቆሙና ጥቃት አድራሾች ሕግ ፊት እንዲቀርቡ ሴት ሰላማዊ ሰልፈኞች ጠየቁ
More Episodes
አርቲስት ኦላና ዳመና ጃንፋ፤ ኢትዮጵያ ተወልዶ። የኖርዌይ ዜኘትን ተላብሶ፣ ከአውስትራሊያዊት ባለቤቱ ለልጅ አባትነት በቅቶ መኖሪያውያን ሜልበርን አውስትራሊያ ያደረገ ሰዓሊ ነው። "Too Much Drama" የሚለው የስዕል ኤግዚቪሽኑ ቅዳሜ ጁን 29 ተጋባዥ ታዳሚ እንግዶች ባሉበት የሚከፈት ሲሆን፤ ከጁላይ 2 እስከ ሴፕቴምበር 6 ድረስ በዳንዲኖንግ ክፍለ ከተማ ለሕዝብ ዕይታ ይበቃል።
Published 06/27/24
Embracing their oral traditions, Aboriginal and Torres Strait Islander peoples have used art as a medium to pass down their cultural stories, spiritual beliefs, and essential knowledge of the land. - ቃለ ልማዶችን ሞገስ በማላበስ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ መሽመጥ ደሴት ሰዎች ሥነ ስዕልን ባሕላዊ ወጎቻቸውን፣ መንፈሳዊ እምነቶቻቸውንና ስለ መሬታቸው ያላቸውን...
Published 06/27/24