Episodes
Published 12/28/19
Published 12/07/19
Published 11/02/19
የጥቅምት 15 ቀን 2012 ዓም ስርጭት
Published 10/26/19
የሰሜን አፍሪቃዊቷ አገር ቱኒዚያ ባለፈው ሳምንት የእንደራሴዎች ምርጫ አካሂዳለች። ቀደም ሲል የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያካሄደች ሲሆን፣ በነገው እሁድ ዕለትም የማጣሪያውና የመጨርሻው ምርጫ ይደረጋል። ባለፈው ነሐሴ ወር የተመረጠው አዲሱ የሱዳን የሽግግር መንግስት ደግሞ ዩናይትድ ስቴትስ ሱዳንን ከአሸባሪ አገሮች ዝርዝር ውስጥ እንድታወጣት ጠይቋል።
Published 10/12/19
Published 10/05/19
ትኩረት በአፍሪቃ በዚህ ሳምንት ያተኮረው በሁለት የአፍሪቃ አገሮች ላይ ነው። አንደኛው በታንዛኒያ ተገን ጠይቀዉ በሚኖሩት የብሩንዲ ስደተኞች ሁኔታ ላይ ነው። ስደተኞቹ ቁጥራቸው በአሥርና በሃምሣ ሺህ፣በመቶና ሁለት መቶ ሺህ ይቆጠራል። በሁለተኛነት የያዘዉ ርዕሰ ጉዳያችን ደግሞ ችግር አላጣ ባለዉ በካሜሩን ላይ ያተኩራል ።
Published 10/05/19
Published 10/04/19
Published 09/28/19
ርዝመቱ 6650 ኪሎ ሜትር ይጠጋል። የተጠቃሚዎቹ ሕዝብ ቁጥር አንድ ላይ ቢደመር ወደ አምስት መቶ ሚሊዮን ይደርሳል።
Published 09/21/19
የቅዳሜ፤ ነሀሴ 18 ቀን 2011 ዓ ም ስርጭት
Published 08/24/19
የነሀሴ 18 ቀን 2011 ዓም የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ መሰናዶ
Published 08/24/19