The Selah Podcast
Listen now
More Episodes
ብዙውን ጊዜ ብስጭት፣ ቁጣ ወይም አልፎ ተርፎም ንዴት በውስጣችን የሆነ ነገር ትክክል እንዳልሆነ የሚያሳዩ ምልክቶች ናቸው። ዛሬ፣ ማሂ እና ዳያና በእነዚህ ጉዳዮች ላይ የራሳቸውን ተሞክሮ እያጣቀሱ መጽሐፍ ቅዱስ የጽድቅ ቁጣን እና የኃጢአት ቁጣን የሚያይበትን አውድ ይወያያሉ። Being irritated, annoyed, or even angry often is a signal that something is off inside us. Today, Mahi and Diana uncover...
Published 10/02/21
ትናንሽ ኃጢአቶችን በምንመረምርበት በዚህ የሴላ ፖድካስት የመጀመሪያ ሲዝን ላይ ሌላ ክፍል ይዘን ተመልሰናል። በዚህ ክፍል ውስጥ ስለ ማጉረምረም እንነጋገራለን! ማሂ እና ዳያና ስለ ማጉረምረም እና ክርስቲያናዊ ኑሮአችን ላይ ስላለው ተጽዕኖ በጥልቀት ገብተው ስለራሳቸው የግል ልምዶች ያጋሩናል። We're back again with another episode on this season's Selah Podcast where we're exploring little sins. In this...
Published 09/18/21
እዚህ በሴላ ፖድካስት ወደ መጀመሪያው ሲዝናች የመጀመሪያ ክፍል እንኳን በደህና መጣችሁ! በጣም ደስ ብሎናል! ዛሬ ስለ ጸሎት አልባነት እያወራን ነው። ለብዙ ክርስቲያኖች ፣ ጸሎት አልባነት በእምነታቸው ጉዞ ውስጥ ደስ የማይል ግን የተለመደ ክስተት ነው። ይህ ለምን ይከሰታል? እንዴት ወደ ጸሎት ሕይወታችን እንዴት መመለስ እንችላለን? ሁሉም ዛሬ ከማሂ እና ከዳያና ጋር። Welcome to the first episode of our first season here at Selah...
Published 08/31/21