Episodes
ብዙውን ጊዜ ብስጭት፣ ቁጣ ወይም አልፎ ተርፎም ንዴት በውስጣችን የሆነ ነገር ትክክል እንዳልሆነ የሚያሳዩ ምልክቶች ናቸው። ዛሬ፣ ማሂ እና ዳያና በእነዚህ ጉዳዮች ላይ የራሳቸውን ተሞክሮ እያጣቀሱ መጽሐፍ ቅዱስ የጽድቅ ቁጣን እና የኃጢአት ቁጣን የሚያይበትን አውድ ይወያያሉ። Being irritated, annoyed, or even angry often is a signal that something is off inside us. Today, Mahi and Diana uncover their own experiences with these things and discuss the context in which the Bible frames righteous anger and sinful anger.
Published 10/02/21
Published 10/02/21
ትናንሽ ኃጢአቶችን በምንመረምርበት በዚህ የሴላ ፖድካስት የመጀመሪያ ሲዝን ላይ ሌላ ክፍል ይዘን ተመልሰናል። በዚህ ክፍል ውስጥ ስለ ማጉረምረም እንነጋገራለን! ማሂ እና ዳያና ስለ ማጉረምረም እና ክርስቲያናዊ ኑሮአችን ላይ ስላለው ተጽዕኖ በጥልቀት ገብተው ስለራሳቸው የግል ልምዶች ያጋሩናል። We're back again with another episode on this season's Selah Podcast where we're exploring little sins. In this episode, we discuss complaining! Mahi and Diana talk about their own personal experiences as they delve deeper into the roots of complaining and its role in our Christian walk. 
Published 09/18/21
እዚህ በሴላ ፖድካስት ወደ መጀመሪያው ሲዝናች የመጀመሪያ ክፍል እንኳን በደህና መጣችሁ! በጣም ደስ ብሎናል! ዛሬ ስለ ጸሎት አልባነት እያወራን ነው። ለብዙ ክርስቲያኖች ፣ ጸሎት አልባነት በእምነታቸው ጉዞ ውስጥ ደስ የማይል ግን የተለመደ ክስተት ነው። ይህ ለምን ይከሰታል? እንዴት ወደ ጸሎት ሕይወታችን እንዴት መመለስ እንችላለን? ሁሉም ዛሬ ከማሂ እና ከዳያና ጋር። Welcome to the first episode of our first season here at Selah Podcast! We're so excited! Today we're talking about prayerlessness. For many Christians, this is an uncomfortable yet common episode in their walk of faith. Why does this happen? How can we turn...
Published 08/31/21