About EthioPsych-101
Listen now
Description
EthioPsych-101 Podcast  በስነ-አእምሮ ጤና ላይ የሚያተኩር ፕሮግራም ነው።  በዚህ ፕሮገራም ማንኛውም ከአእመሮ ጤና ጋር የሚያያዝ ጉዳይ ይንሳል።  በማህነረሰቡ ውስጥ ያሉ ተክክል ያልሆኑ አስተሳሰቦችህ በሳይንሱ የሞገታሉ። የተለያዩ አዳዲስ እና አስደሳች የሳይኮሎጂ ጥናቶችን እያንሳን እንነጋገራለን። ከዚህም በተጨማሪ አእምሮአችን፣ ተሰጦአችንን  እንዲሁም ጊዜችንን በሚገባ መጠቀም...
More Episodes
Published 04/16/21
በዚህ ክፍል ስለአእምሮ ጤና ምንነት በጥቂቱ  እርንጋገራለን። የዚህ ከፍል ዋና አላማው ስለአእምሮ ጤና ያለን  እውቀት እንዲዳብር እንደሁም በግልጽ እንድናወራበት እና እንደንነጋገችብት መድርኩን ለመክፈት ነው። ከዛም በተጨማሪ የአእምሮ ጤናችንን ማስጠበቅ የሚያስችሉንን ነጥቦችን እናነሳለን።
Published 04/16/21