Is this your podcast?
Sign up to track ranks and reviews from Spotify, Apple Podcasts and more
Yididiya Nigusse's Podcast
EthioPsych-101 Podcast በስነ-አእምሮ ጤና ላይ የሚያተኩር ፕሮግራም ነው። በዚህ ፕሮገራም ማንኛውም ከአእመሮ ጤና ጋር የሚያያዝ ጉዳይ ይንሳል። በማህነረሰቡ ውስጥ ያሉ ተክክል ያልሆኑ አስተሳሰቦችህ በሳይንሱ የሞገታሉ። የተለያዩ አዳዲስ እና አስደሳች የሳይኮሎጂ ጥናቶችን እያንሳን እንነጋገራለን። ከዚህም በተጨማሪ አእምሮአችን፣ ተሰጦአችንን እንዲሁም ጊዜችንን በሚገባ መጠቀም የሚያችሉንን የጥበብ አይነቶችን እያነሳን ተግባራዊ ማድረግ የምንችልባቸውን ዘዴዎች እናያለን።
Listen now
Recent Episodes
Published 04/16/21
በዚህ ክፍል ስለአእምሮ ጤና ምንነት በጥቂቱ  እርንጋገራለን። የዚህ ከፍል ዋና አላማው ስለአእምሮ ጤና ያለን  እውቀት እንዲዳብር እንደሁም በግልጽ እንድናወራበት እና እንደንነጋገችብት መድርኩን ለመክፈት ነው። ከዛም በተጨማሪ የአእምሮ ጤናችንን ማስጠበቅ የሚያስችሉንን ነጥቦችን እናነሳለን።
Published 04/16/21
EthioPsych-101 Podcast  በስነ-አእምሮ ጤና ላይ የሚያተኩር ፕሮግራም ነው።  በዚህ ፕሮገራም ማንኛውም ከአእመሮ ጤና ጋር የሚያያዝ ጉዳይ ይንሳል።  በማህነረሰቡ ውስጥ ያሉ ተክክል ያልሆኑ አስተሳሰቦችህ በሳይንሱ የሞገታሉ። የተለያዩ አዳዲስ እና አስደሳች የሳይኮሎጂ ጥናቶችን እያንሳን እንነጋገራለን። ከዚህም በተጨማሪ አእምሮአችን፣ ተሰጦአችንን  እንዲሁም ጊዜችንን በሚገባ መጠቀም...
Published 04/16/21
Do you host a podcast?
Track your ranks and reviews from Spotify, Apple Podcasts and more.
See hourly chart positions and more than 30 days of history.
Get Chartable Analytics »