Episodes
Published 01/06/20
Published 01/01/20
Published 12/27/19
Published 12/25/19
Published 12/23/19
Published 12/17/19
በቤኒሻንል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ባለፈው ቅዳሜ አራት ሰዎች መገደላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በዳንጉር እና ማንዱራ ወረዳዎች ከባለፈው ሚያዚያ 2011 ዓ.ም ጀምሮ በተደጋጋሚ በተከሰቱት ግጭቶች ምክንያት በጊዘያዊ ኮማንድ ፖስት መጠበቅ ከጀመሩ አምስት ወራትን አስቆጥሯል፡፡
Published 12/16/19
ብሪታንያ ዉስጥ ትናንት ሐሙስ በተደረገዉ ምርጫ የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ወግ አጥባቂ ፓርቲ ማሸነፍ ሀገሪቱ ከአውሮጳ ሕብረት ለመውጣት የጀመረችውን እርምጃ እንደሚያፋጥን ተገለፀ። የዚህ ምርጫ ዉጤት ለገዥዉ ፓርቲ አብላጫ ድምፅን ያስገኘ ነዉ ተብሎአል።
Published 12/13/19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ መሠረታዊ የሠራተኞች ማሕበር የአየር መንገዱ አስተዳደር «ከፍተኛ ሕገወጥ ተግባር እና ጣልቃገብነት እየፈጸመብኝ ነው» አለ። አየር መንገዱ በስም በተጠቀሰው ማሕበር ላይ «ያደረስኩት ተጽዕኖም ሆነ ጣልቃ ገብነት የለም፤ ጠቅላላ ውንጀላም ተገቢ አይደለም» ብሏል።
Published 12/13/19
Published 12/05/19
Published 12/04/19
«የኤድስ ስርጭትን ለመከላከል በየዓመቱ የፀረ ኤድስ ቀን በሚታሰብባት በኢትዮጵያ ትኩረቱ ከርዳታ ድርጅቶች በሚገኘው ገንዘብ ላይ እንጂ የኤድስን ስርጭት ለመግታት እና ግንዛቤ ማስጨበጡ ላይ አይደለም፤ ወጣቱን ትዉልድ መድሃኒት የሚዉጥ ተስፋ አልባ ትዉልድ ለማድረግ እየታሰበ ነዉ»
Published 12/04/19