አዲስ ጣዕም | PODCAST
Listen now
More Episodes
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ለሰባት አመት በመምህርነት ሰርቷል፣ አገር ውስጥ ሳለ በኪነጥበብና በስነፅሁፍ መድረኮች በአከባቢው ዝናው ናኝቷል። ከድምፃችን ይሰማ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለሰደት ተዳርጓል፣ የBBN ሬዲዮ ባልደረባ በመሆን በጋዜጠኝነት ሰርቷል፣ አክቲቪስት ነው፤ ታግሎ አታጋይነትን ይችልበታል። ጀማል...
Published 12/31/23
አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ስራ ፈጣሪ፣ ዲጂታል ማርኬተር እና አሰልጣኝ፣ የዓባይ ማርት የዲጂታል ግብይት  እና የመሪ ቴክኖሎጂ መሰራች እና CEO ኻሊድ ሀሰን ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ አሰራር እናወጋለን። እንዲሁም ዲጂታል ማርኬቲንግ ለቢዝነሶችና ለወጣቱ ምን እድል ይዞ መጣ? ብለን እንፈትሻለን። ፕሮግራሙን በተለያዩ የማህበራዊ...
Published 12/24/23
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ የቁርዓን ሀፊዝ፣ ክሊኒካል ፋርማሲስት፣ አሰልጣኝ እና መምህር፤ የቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የቦርድ ዋና ፀሐፊ የሆነው ኡስታዝ አብዱሰላም ረሺድ ሲሆን፤ ስለ የኢማም አልቡኻሪ የሸሪዓ እና አረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ እና ሰለ ኢማም አልቡኻሪ አሶሴሽን ሰራዎች በፕሮግራማችን ያወጋናል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ...
Published 12/19/23