Episodes
Published 12/31/23
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ለሰባት አመት በመምህርነት ሰርቷል፣ አገር ውስጥ ሳለ በኪነጥበብና በስነፅሁፍ መድረኮች በአከባቢው ዝናው ናኝቷል። ከድምፃችን ይሰማ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለሰደት ተዳርጓል፣ የBBN ሬዲዮ ባልደረባ በመሆን በጋዜጠኝነት ሰርቷል፣ አክቲቪስት ነው፤ ታግሎ አታጋይነትን ይችልበታል። ጀማል መሃመድ መጠሪ ስሙ ነው፤ በብዕር ስሙ በረካቶች ያውቁታል ፦ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ሙሐጅሩ መሃመድ/አቡ ከወሰር/። ከእንግዳችን ጋር ስለ ቀድሞ ህይወቱ ፣ ስለ አስገራሚ እና አስደንጋጭ የስደት ገጠመኞች፣ ኢትዮጵያዊ መጥቶ ስለታዘበው ስለ ወጣቶች የጀመዓ እንቅስቃሴ መቀዛቀዝ እና ሌሎች ጉዳዮችም እናወጋለን። አዲስ...
Published 12/31/23
አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ስራ ፈጣሪ፣ ዲጂታል ማርኬተር እና አሰልጣኝ፣ የዓባይ ማርት የዲጂታል ግብይት  እና የመሪ ቴክኖሎጂ መሰራች እና CEO ኻሊድ ሀሰን ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ አሰራር እናወጋለን። እንዲሁም ዲጂታል ማርኬቲንግ ለቢዝነሶችና ለወጣቱ ምን እድል ይዞ መጣ? ብለን እንፈትሻለን። ፕሮግራሙን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ለመከታተ ከዚህ በታች የሚገኙ ማስፈንጠሪያዎችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ፣ ላይክ እና ሼር በማድርግ ተወዳጁን፤ ታተርፉበታላችሁ። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል ...
Published 12/24/23
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ የቁርዓን ሀፊዝ፣ ክሊኒካል ፋርማሲስት፣ አሰልጣኝ እና መምህር፤ የቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የቦርድ ዋና ፀሐፊ የሆነው ኡስታዝ አብዱሰላም ረሺድ ሲሆን፤ ስለ የኢማም አልቡኻሪ የሸሪዓ እና አረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ እና ሰለ ኢማም አልቡኻሪ አሶሴሽን ሰራዎች በፕሮግራማችን ያወጋናል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ ...
Published 12/19/23
በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ ኡስታዝ መሀመድ አባተ ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪውን በቢዝነስ ማኔጅመንት ከሱዳን ኡምዱርማን ኢስላሚክ ዩኒቨርስቲ፣ ማስተርስ በሰው ሀይል አስተዳደር ከሱዳን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ወስዷል። ፒ ኤች ዲውን በእስላማዊ ጥናት ለመውሰድ ዝጅት ላይ ይገኛል። የአቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነፃ አገልግሎት የሸሪዓ አማካሪ እና የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ እና የእስልማዊ ተቋማት ዘርፍ ተጠሪም ነው። በአዲስ ጣዕም ፖድካስት አዲሱ መጅሊስ ምን እየሰራ ነው? በሚል አብይ ርዕስ፤ የመጅሊሱን የቀድሞ ቁመና፣ አሁናዊ የለውጥ ጉዞን እና ቀጣይ ምዕራፍን የሚዳስስ...
Published 12/19/23
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ፤ የመጀመሪያ ዲግሪውን እና ማስተርሱን በአትሮፖሎጂ፤ በተጨማሪ በአሁኑ ሰዓት ፒ ኤች ዲውንም በአንትሮፖሎጂ እየሰራ ከሚገኘው፤ ከ2000- 2012 በጎንደር ዩኒቨርስቲ በመምህርነት ከሰራው፤ አሁን የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ሀላፊ በመሆን እየሰራ ከሚገኘው አንትሮፖሎጂስት መሀመድአወል ሐጎስ ጋር የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት እና አጀንዳዎች በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ እናደርጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል    / @adplusamharicpod   Apple Podcasts 🎙️ ...
Published 12/12/23
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ፤ የመጀመሪያ ዲግሪውን በሳይኮሎጂ፤ ማስተርስ በማህበረሰብ ሥራ/Social Work የሰራ፤ በተለያዩ የግብረ ሰናይ ተቋማት በማማከር እና ፕሮጅክት ማኔጅመንት ሥራ በመስራት ላይ ከሚገኘው ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ ( ሳይኮሎጅስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ) ጋር፤ ሰዎች ራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ? በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ እናደርጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ... Apple Podcasts 🎙️ ...
Published 11/27/23
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሂሳብ ባለሞያ፣ የቢዝነስ አማካሪ፣ የዘይላ ቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለድርሻ እና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም በዛውያ ቴሌቪዥን የቢዝነስ ፕሮግራም አዘጋጅ ከሆነው እስማኤል አብድራህማን ጋር ስለ ቢዝነስ መጀመር፤ ማሳደግ እና ማበልፀግ እናወጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google...
Published 11/19/23
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ በፀማይ፣ እልቦሬ/በና እና ሐመር የሺዎች የሒዳያ ሰበብ ከሆነው እና የሂክማ እስላማዊ ማህበር መሰራች ቢላል ማይዶ ጋር ስለ አከባቢው ማህበረሰብ ባህል እና በአከባቢው ሰለሰለሙ ሙስሊሞች እጣፈንታ እናወጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ ...
Published 11/12/23
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ በህትመት ሚዲያ መብረቅ፣ ኮከብ፣ ሶረሳ፣ መዲና፣ ሪፖርተር እንዲሁም በመጽሔት የሙስሊሞች ጉዳይ ላይ በአዘጋጅነት እና በሪፖርተርነት ሰርቷል። ሬዲዮ ቢላል፣ አፍሪካ ቲቪ፤ የሀገር መልክ የሬዲዮ ፕሮግራም በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም የሞያው አሻራ ያረፈባቸው ሚዲያዎች ናቸው። እስር የማይለየው ያልተዘመረለት ጉምቱ ጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪ ከአዲስ ጣዕም ፖድካስት አዘጋጅ ፉአድ ሙሂዲን ጋር ማለፊያ ቆይታ አድርጓል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts...
Published 11/08/23
አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplus Amharic POD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት ከ20 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት ሙያ ካሳለፈው እና ከኢቲቪ የመዝናኛ ጋዜጠኝነት እስከ የግል ቴለቪዥን ማቋቋም ከደረሰው፤ ኢስላማዊ ፕሮግራሞችን በሚዲያ ለተመልካች በማድረስ ቀዳሚ ከሆነው አንጋፋው ጋዜጠኛ ጀማል አህመድ ጋር "ከኢቲቪ እስከ ጀይሉ ቲቪ" ያሳለፋቸውን የህይወት ጉዙ እንፈትሻለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ ...
Published 10/31/23
አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplus Amharic POD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ 55 ዓመታትን በቴክኒሻንነት ሙያ ያሳለፈው እና ለኢትዮጵያ በጦር ግንባር እስከ መሳተፍ የደረሱ የሀገር ባለውለታ የሆኑ የህንድ ቤተሰቦች አባል የሆነው አንጋፋው ቴክኒሻን እና የካሜራ ባለሞያ መዝሀር ሀሴን ስለ ህይወቱ፣ ስለ ሞያው እና ሰለቤተሰቡ እያወጋ ከፕሮግራሙ ከአዘጋጅ ፉአድ ሙህዲን ጋር አዝናኝ ቆይታ ያደርጋል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0...
Published 10/23/23
እሁድ ምሽት 2:00 ጀምሮ በአዲስ ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራም፤@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በአፍሪካ ቲቪ፤ በህግ የመጀመሪያ ድግሪ፣ፖለቲካል ሳይንስ ማስተርስ ድግሪ፣በፍትህ ሚኒስቴር የፌደራል ዐቃቤ ህግ ሆነው የሰሩ፤በአሁኑ ሰዓት የራሳቸውን የህግ ቢሮ ከፍተው ጠበቃና የህግ አማካሪ ሲሆኑ፤በፍርድ ቤቶች ደንበኞቻቸውን ወክለው ክርክር ከማድረግ በተጨማሪ የተለያዩ ድርጅቶችንን እና የቢዝነስ ተቋማት የህግ አማካሪ ፤በዩቲዩብ ወደ 40,000 የሚጠጋ ተከታታይ ያለው ጠበቃ ዩሱፍ/ lawyer yusuf እንዲሁም በቲክቶክ 55,000 ለሚሆኑ ቋሚ ተከታዮችና ለሌሎች የህግ ትንታኔ እና ትምህርት እያቀረቡ ከሚገኙት ጠበቃ እና የህግ አማካሪ ዩሱፍ አከበረኝ ዘይኑ ጋር ''ቦታን (መሬትን)፣ቤትን ማዕከል" ያደረጉ የህግ አግባቦችን እንፈትሻለን። በቅርብ ቀን ይጠብቁን!! አዲስ...
Published 10/15/23
አዲስ ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራም ዘወትር እሁድ ምሽት 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በማግስቱ በአፍሪካ ቲቪ ይቀርባል። በዚህ ሳምንት የባሕል ህክምና ባለሞያ ከሆነው ኡስታዝ ኑሩ ጀማል ጋር አዘጋጁ ፉአድ ሙህዲን የባሕል ህክምናን ማዘመን በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ አድርጓል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast ...
Published 10/08/23
በአፍሪካ ድጂታል ፕላስ ፕሮዳክሽን AdplusAmharic ተዘጋጅቶ የሚቀርበው አዲስ ጣዕም ፖድካስት በምዕራፍ 2 ተመልሷል። እሁድ ምሽት 1:00 ጀምሮ በ @ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በአፍሪካ ቲቪ፤ በኢትዮጵያ የዳዕዋ እንቅስቃሴ የድምፅ የዳዕዋ ሥራዎች ለህዝብ ጆሮ ያደረሰው፤ የዶክተር ዛኪር ናይክ እና ሌሎችንም የድምፅ ወ ምስል የትርጉም ሥራዎች የሰራው እንዲሁም በአፍሪካ ቲቪ ለበርካታ አመታት በረካ መዝናኛ፤ እና የዳዕዋ ሥራ የሰራውን ኑረል አፍሪካ መልቲሚዲያን በመምራት ከሚታወቀው ኡስታዝ ሀሰን ዓሊ ጋር ቆይታ እናደርጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል ⁠https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A⁠ ...
Published 10/01/23
#አዲስ_ጣዕም ፖድካስት  |ኢስላም እና ሳይኮሎጂ|ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ| ሳይኮሎጂስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ —————————————————  አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና  ናይል ሳት 📡🛰         ፍሪኩዌንሲ 11554  ሲምቦል ሬት 27500  ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል  ————————————————— ፕሮግራማችንን ከአፍሪካ ቲቪ በተጨማሪ ለመከታተል👇 የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A  Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast...
Published 01/09/23
#አዲስ_ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራማችን “የግል ስብዕና እድገት በእስላም መነፅር” በሚል አብይ ርዕስ የኢማም አል ቡኻሪ እስላሚክ አሶሴሽን ሥራ አስኪያጅ እና አሰልጣኝ ከሆነው ኡስታዝ ነስሩ ኸድር ጋር ቆይታ ያደርጋል። ፕሮግራማችንን ከአፍሪካ ቲቪ በተጨማሪ ለመከታተል👇 የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A  Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud...
Published 01/04/23
#አዲስ_ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራማችን በዚህ ሳምንት  “መሪነት እና የወጣቱ ሚና” በሚል ርዕስ በአዲስ አበባ  እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የስራ አስፈፃሚ አባል እና የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ተጠሪ ከሆነው ጋዜጠኛ ኻሊድ መሀመድ ጋር ቆይታ ያደርጋል። ምሽት 1:30 ይጠብቁን  ፕሮግራማችንን ከአፍሪካ ቲቪ በተጨማሪ ለመከታተል👇 የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A  Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud...
Published 12/25/22
#AdplusAmharicPodcast በአፍሪካ ድጂታል ፕላስ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የሚቀርበው አዲስ ጣዕም ፖድካስት በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ- ልቦናዊ፣ እና ወጣቶች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል። እነሆ እሁድ ምሽት 1:30 ጀምሮ በበጎ አድራጎት ስራ በግንባር ቀደምነት የሚታወቀው እና የዛውያ ቲቪ መስራች ጋዜጠኛ ዲኑ አሊ ጋር የኸይር ፈላጊን አዲስ ፍኖት፤ በ10 ብር ለሚሊዮኖች በሚል ርዕስ ቆይታ እናደርጋለን። ፕሮግራማችንን ከአፍሪካ ቲቪ በተጨማሪ ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast...
Published 12/12/22
#AdplusAmharicPodcast በአፍሪካ ድጂታል ፕላስ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የሚቀርበው አዲስ ጣዕም ፖድካስት በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ- ልቦናዊ፣ እና ወጣቶች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።   እነሆ በእትዮጵያ ማህበረ- ፖለቲካ- በፍትህ፣ እኩልነት እና አካታችነት ላይ አተኩሩ ከሚሰራው ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ኢስሃቅ እሸቱ ጋር  ቆይታ እናደርጋለን። ፕሮግራማችንን ከአፍሪካ ቲቪ በተጨማሪ ለመከታተል👇  የዩቲዩብ ቻናል   https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A    Apple Podcasts 🎙️  https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0  Google Podcast...
Published 12/08/22
#AdplusAmharicPodcast በአፍሪካ ድጂታል ፕላስ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የሚቀርበው አዲስ ጣዕም ፖድካስት በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ- ልቦናዊ፣ እና ወጣቶች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።   የስሜት ብልህነት ለለውጥ/ Emotional Intelligence for change በሚል  ርዕስ ከቢልኮር ስልጠና እና የምርምር  ተቋም መስራች ዶ/ር ቢላል ሽኩር ጋር ቆይታ እናደርጋለን።  ፕሮግራማችንን  ለመከታተል👇  የዩቲዩብ ቻናል   https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A    Apple Podcasts 🎙️  https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%8C%A3%E1%8B%95%E1%88%9D-podcast/id1649098661  Google Podcast...
Published 11/29/22
አፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት 🎙  የውይይት አድማስ..    አማርኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን ማህበረሰቦች በሁሉም የሕይወታቸው ዘርፍ ትኩረት ሰጥተን የምንዳስስበት...  በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም ነው
Published 11/21/22
አፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት 🎙  የውይይት አድማስ..   አማርኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን ማህበረሰቦች በሁሉም የሕይወታቸው ዘርፍ ትኩረት ሰጥተን የምንዳስስበት... በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም ይህ ቁርዓን ከመወዳደር እስከ መዳኘት  የተሰኘው ፕሮግራም ከኡስታዘ ኑረዲን ቃሲም ጋር የተደረገ ቆይታ ነው። 
Published 11/16/22
ይህ ፕሮግራም ጉዞ ወደ ኢስላም በሚል ከላልመለስ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በጎ አድራጎት ድርጅት ስራ አስኪያጅ አናቶሊ ሀ/ልዑል ጋር የተደረገ ቆይታ ነው።
Published 10/30/22
ይህ የአፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት መሰናዶ፤ በትምህርት ዙሪያ የተዘጋጀ የውይይት  አድማስ ነው። በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ እና የትምህርት ስርዓት ላይ ጥልቅ ትንታኔ ተሰጥቶበታል።   አፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት 🎙   የውይይት አድማስ..  እና የባህል ግንኙነቶች .. አማርኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን ማህበረሰቦች በሁሉም የሕይወታቸው ዘርፍ ትኩረት ሰጥተን የምንዳስስበት... በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም
Published 10/24/22