የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካና የሠራተኞቹ ገቢ
Listen now
Description
የእነሱ ኑሮ ግን «የድሆች ደሐ» የሚባል ዓይነት ነዉ።ኢትዮጵያዉያን የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሠራተኞች።የወር ደሞዛቸዉ 27 ዶላር ነዉ።የኢትዮጵያ መንግሥት ዕቅድ ኢንዱስትሪዉን ማስፋፋት ሽያጩንም መጨመር ነዉ።የሰዎቹ ክፍያ ግን ያሰበበት ያለ አይመስልም።
More Episodes
በኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክ ግብይት የተሰማሩ ጀማሪ ኩባንያዎች ብቅ ብቅ እያሉ ነው። ከእነዚህ አንዱ የሆነው አስቤዛ መተግበሪያውን ወይም ድረ-ገጹን በመጠቀም ከመደብሮች እንጀራና የባልትና ውጤቶችን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮች ለሚገዙ ደንበኞች ካሉበት ያደርሳል። የኩባንያው መሥራች በረከት ታደሰ አስቤዛ እንደ አማዞን የራሱ መደብር እንዲኖረው ይመኛል
Published 05/05/21