መዝናኛ፦ 14ኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል
Listen now
More Episodes
ከአዲስ አበባ በስተደቡብ አቅጣጫ በ275 ኪሜ ርቀት ላይ የሚኘው የወንዶገነት የመዝናኛ ስፍራ በ1949 ዓም በንጉስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ልጅ ልዕልት ተናኘወርቅ እንደተቆረቆረ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የወንዶገነት የመዝናኛ ስፍራ ጥቅጥቅ ባሉ ደኖችና በሰንሰለታማ ተራሮች የተከበበ ነው።
Published 11/24/19