ከመድክ ይልቅ የራዲዮ ድራማ፣ ከራዲዮ ፊልም ታዘወትራለች
Listen now
More Episodes
ከአዲስ አበባ በስተደቡብ አቅጣጫ በ275 ኪሜ ርቀት ላይ የሚኘው የወንዶገነት የመዝናኛ ስፍራ በ1949 ዓም በንጉስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ልጅ ልዕልት ተናኘወርቅ እንደተቆረቆረ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የወንዶገነት የመዝናኛ ስፍራ ጥቅጥቅ ባሉ ደኖችና በሰንሰለታማ ተራሮች የተከበበ ነው።
Published 11/24/19