3ኛ የሙዚቃ አልበሙን ይዞ ብቅ ያለው ድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ
Listen now
Description
ወጣቱ ሙዚቀኛ አቤል ሙሉጌታ እንነጋገር የሚለውን 3ኛ የሙዚቃ አልበሙን ለሙዚቃ አድማጭ ቤተሰብ አበርክቷል፡፡ ተፈጥሮን የመረዳትና የማክበር እንዲሁም የማድነቅ ጉዳዮችን የዳሰሰበት ይህ አልበሙ ግጥምና ዜማውም የተሰራው በራሱ በአቤል ነው፡፡ከDW ጋር ያደረገውን ቆይታ የድምፅ ማዕቀፉን ተጭነው መከታተል ይችላሉ።